ራዕይ ራዕይና ዓላማ ተልዕኮ ዓላማ ተልዕኮ የክልሉ ህዝብ ከለምንም ስጋት በክልሉ የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች፣ የህግ የበላይነትና መልካም አስተዳደር ተከብሮና የህዝብ ደህንነት፣ ዘላቂ ሠላምና ፀጥታ ተረጋግጦ የክልሉ ህዝብ እኩል ተጠቃሚ ሆኖ ማግኘት ነው፡፡ ዓላማ የክልሉን ህብረተሰብ ሠላምና ፀጥታ በአስተማማኝ ሁኔታ በማረጋገጥ፣ የሕግ የበላይነትና የዜጐችን ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን በማስከበር፣ ለመልካም አስተዳደር መረጋገጥና ለልማት ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር፡፡