በሀረሪ ክልል የተጀመረው አገራዊ ምክክር ቀጥሎ እየተካሄደ ይገኛል።

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀረሪ ክልል የጀመረው አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት አሁንም ቀጥሎ እየተካሄደ ይገኛል።

ኮሚሽኑ ባለፉት 3 ቀናት የወረዳ ተወካዮችን በማወያየት አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደቱን ያጠናቀቀ ሲሆን በዛሬው ዕለት ሁተኛ ዙር አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደቱን አስጀምሯል።

እየተካሄደ በሚገኘው አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት የህብረተሰብ ተወካዮች፣ የፓለቲካ ፓርቲዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ የመንግስት አካላት እንዲሁም የማህበራትና ተቋማት ተወካዮች እየተሳተፉ ይገኛል።

Leave a Comment

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

Scroll to Top