በዛሬው እለት የግንባታ ሂደታቸው የተጠናቀቁ ቤቶችን እና የትምህርት ቁሳቁሶችን ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስረክበናል።

በዛሬው እለት የግንባታ ሂደታቸው የተጠናቀቁ ቤቶችን እና የትምህርት ቁሳቁሶችን ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስረክበናል።
በቀጣይም ይህን መሰል ሰው ተኮር ስራዎችን አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እየገለጽኩ ለዚህ ስራ ውጤታማነት አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት በሙሉ ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ።

Leave a Comment

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

Scroll to Top