የመስተዳድር ምክር ቤቱ የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ አፀደቀ
የመስተዳድር ምክር ቤቱ የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ አፀደቀ ሀረር ነሀሴ 22/2016(ሀክመኮ):- የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ አፀደቀ። የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ (ካቢኔው) የደንብ ማስከበር ጽህፈት ቤትን እንደገና ለማቋቋም እና አደረጃጀቱን፣ ሥልጣንና ተግባራቱን ለማሻሻል በተዘጋጀ […]