ነሐሴ 16, 2024

ለሰላም, ዜና

ከተማውን ለነዋሪው ብሎም ለጎብኚዎች የተመቸ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው:- ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ

ሀረር ሀምሌ 11/2016(ሀክመኮ):- የሀረር ከተማን ለነዋሪው ብሎም ለጎብኚዎች የተመቸ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ከከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ጋር በመሆን የክረምት በጎ ፈቃድ ስራን አስጀምረዋል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በክልሉ ለ 5 መቶ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ፤ ለከተማ ውበት […]

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

“የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዟችን ” በሚል መሪ ሀሳብ በልሳነ ብልጽግና መጽሔት ዕትም ዙሪያ የጋራ ውይይት መድረክ ተካሄደ።

በዛሬው እለት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አና የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ የማሰረታዊ ደርጅት አመራሮችና ሰራተኞች “የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዟችን “በሚል መሪ ሀሳብ በልሳነ ብልጽግና መጽሔት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ የመወያያ ጽሁፍ አቅርበው በዝርዝር ተወያይተዋል። በመድረኩ በዋናነትም የተቋማትን አቅም በማሳደግ የማህበረሰብ ተሳትፎና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት

መግለጫዎች

ከሀረሪ ክልል የፀጥታ ምክር ቤ/ት የተሰጠ መግለጫ

ከሀረሪ ክልል የፀጥታ ምክር ቤ/ት የተሰጠ መግለጫ የሀረሪ ክልል ፀጥታ ም/ቤት ወቅታዊ ክልላዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- ሠላም በሁላችንም እጅ ያለ ትልቅ ሀብት መሆኑን አውቀን በአግባቡ እንከባከበው እንጠቀምበት ። የተከበራችሁ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ የክልላችን ነዋሪዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎች የመንግስት ሠራተኞች፣ ምሁራን፣ አርሶ አደሮች፣ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት፣ ውድ

Selam

በክልሉ የ2016 በጀት አመት የመንግስት እና የፓርቲ ሥራዎች እቅድ አፈፃፀምና የ2017 እቅድ ዝግጅት ግምገማ መካሄድ ጀመረ

ሀረር ሀምሌ 16/2016(ሀክመኮ):- በሀረሪ ክልል የ2016 በጀት አመት የመንግስት እና የፓርቲ ሥራዎች እቅድ አፈፃፀምና የ2017 እቅድ ዝግጅት ግምገማ መካሄድ ጀመረ የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ሮዛ ኡመር በመድረኩ መክፈቻ ላይ እንደገለፁት መድረኩ በ2016 በጀት አመት የተሰሩ የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች የሚገመገሙበት ነው። በ2016 በጀት አመት ለመፈፀም ከታቀዱት የልማት፣ የመልካም አስተዳደር እና የሰላም ስራዎች አንፃር አበረታች

Selam, ለሰላም, ዜና

በሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊሳዊ አገልግሎት አባላት በሀረር ከተማ አራተኛ የገብርኤል በአል የሚከበርበትን ስፍራን አፅድተዋል።

በሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊሳዊ አገልግሎት አባላት በሀረር ከተማ አራተኛ የገብርኤል በአል የሚከበርበትን ስፍራን አፅድተዋል። በሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊሳዊ አገልግሎት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ግሩም ውብሸት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ከማህበረሰብ አቀፍ ፖሊሳዊ አገልግሎት አባላት ጋር በመተባበር በሀረር ከተማ አራተኛ የሚገኘው የቁልቢ ገብርኤል አመታዊ የንግስ በአል የሚከበርበትን ስፍራ ማፅዳታቸውን ገልፀዋል። በተመሳሳይም የሰላም አደረጃጀቶቹ በሀረር

ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

የገብርኤል አመታዊ የንግስ በአል በሰላም መጠናቀቁ ተገለፀ

የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ እንደገለፁት በቁልቢ ገብርኤል ከተከበረው አመታዊ የንግስ በአል በተጨማሪ በሀረር ከተማ አራተኛ ገብርኤል የተከበረው በአልም ፍፁም ሰላም በሰፈነበት መልኩ ተከብሮ በሰላም መጠናቀቁን ጠቁመዋል። በአሉ በሰላም መጠናቀቁ ሀረር የሰላም፣ የፍቅርና የመቻቻል ከተማ መሆኗና ህዝቦቿም ሰላም ወዳድ መሆናቸውን አንዱ ማሳያ ነው ብለዋል። በአሉ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉት

ለሰላም, የሰላም እና ደህንነት

“ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው “

“ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው “ የኢትዮጵያ ታሪክ ዋነኛ መሠረቱ ወታደር ነው አይተኬ ህይወቱን ገብሮ ሀገርና ትውልድ ያጸናል፤ ከሠፈርና ከመንደር የተሻገረ የላቀ አላማ እና መስዋዕትነት የያዘ ሠራዊት ሀገርን ይታደጋል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት በየደረጃው የገጠመው ፈተና የተሻለ ደረጃና አቅም ያለው ሆኖ ዳግም እንዲፈጠር አስችሎታል፤ ይህን አቅሙን በመጠቀም በበለጠ ፍቅርና ታማኝነት ሊያገለግል ይገባል። የሀገር

ለሰላም, ዜና

በሀረሪ ክልል የተጀመረው አገራዊ ምክክር ቀጥሎ እየተካሄደ ይገኛል።

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀረሪ ክልል የጀመረው አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት አሁንም ቀጥሎ እየተካሄደ ይገኛል። ኮሚሽኑ ባለፉት 3 ቀናት የወረዳ ተወካዮችን በማወያየት አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደቱን ያጠናቀቀ ሲሆን በዛሬው ዕለት ሁተኛ ዙር አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደቱን አስጀምሯል። እየተካሄደ በሚገኘው አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት የህብረተሰብ ተወካዮች፣ የፓለቲካ ፓርቲዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ የመንግስት አካላት እንዲሁም የማህበራትና ተቋማት ተወካዮች እየተሳተፉ ይገኛል።

ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና

የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በማጎልበት የክልሉን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ርብርብ ይደረጋል- አቶ ጌቱ ወዬሳ

የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በማጎልበት የክልሉን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ርብርብ ይደረጋል- አቶ ጌቱ ወዬሳ የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በማጎልበት የክልሉን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ርብርብ እንደሚደረግ የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት ለውጥ አምጭ እሳቤዎችን በመላበስና በመተግበር ፣ የህዝቡን የአብሮነት እና

ለሰላም

የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የውስጠ ፓርቲ የአመራር ግምገማ ማካሄድ ጀመረ

የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ አመታዊ የአመራር የውስጠ ፓርቲ ግምገማ ማካሄድ ጀምሯል በግምገማ መርሃ ግብሩ መድረክ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ብልፅግና ፓርቲ የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ ትልቅ ራዕይ ሰንቆ እየሰራ ይገኛል ። በተለይም አመራሩ በስናምግበሩ የታነፀ በእውቀት፣ በክህሎትና በአፈፃፀም ብቃቱ የላቃ አመራር ለመፍጠር ዘርፈ ብዙ ስራዎች ሲሰሩ መቆየቱን

Scroll to Top