ነሐሴ 27, 2024

Selam, ለሰላም, ዜና

በኮሪደር ልማት ስራው የተመዘገበው ውጤት በተሻለ ፍጥነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ርብርብ ይደረጋል- አቶ ኦርዲን በድሪ

ሀረር ነሀሴ 20/2016(ሀክመኮ):- በሀረሪ ክልል በኮሪደር ልማት ስራ የተመዘገቡ ውጤቶች በተሻለ ፍጥነት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ርብርብ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የሀረር ከተማን ስትራቴጂክ የልማት እቅድ ለመምራት ከተቋቋመው ግብረሃይል ጋር በከተማው እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች ላይ መክረዋል። በመድረኩም እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን በተመለከተ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት […]

Selam, ለሰላም, በጎ ፈቃድ, ዜና

በሀረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ መርሀ ግብር የታደሱና የተገነቡ 4 የአቅመ ደካማ ወገኖች መኖሪያ ቤቶች ተመርቀው ለተጠቃሚዎች ታላልፎ ተሰጠ

በሀረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ መርሀ ግብር የታደሱና የተገነቡ 4 የአቅመ ደካማ ወገኖች መኖሪያ ቤቶች ተመርቀው ለተጠቃሚዎች ታላልፎ ተሰጠ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በክረምት በጎ ፍቃድ ስራ በ3 ወረዳዎች የአቅመ ደካማ ወገኖች የታደሱና የተገነቡ 4 የመኖሪያ ቤቶችን በማስመርቅ የሐረር ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ምክትል ፕሬዝዳንት ወይዘሮ ሮዛ ኡመር በተገኙበት ለተጠቃሚዎች ርክክብ አደርጉዋል።

Selam, ዜና

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል። መስተዳድር ምክር ቤቱ በዋናነትም በክልሉ የምግብ ስርዓትና ስርዓተ-ምግብ ምክር ቤት ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ ላይ በሰፊው ተወያይቶ አፅድቋል። በተለይም ደንቡ በአመጋገብ ሥርዓት የሚደርሰውንና በምግብ መዛባት ምክንያት በህብረተሰቡ ጤና ላይ የሚያጋጥመውን ጉዳት ለመቅረፍ በተለይም በህፃናት ላይ የሚከሰት መቀንጨርና የመቀጨጭ ችግርን ለመቀነስ

Scroll to Top