ነሐሴ 29, 2024

ለሰላም, ዜና

የመስተዳድር ምክር ቤቱ የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ አፀደቀ

የመስተዳድር ምክር ቤቱ የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ አፀደቀ ሀረር ነሀሴ 22/2016(ሀክመኮ):- የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ አፀደቀ። የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ (ካቢኔው) የደንብ ማስከበር ጽህፈት ቤትን እንደገና ለማቋቋም እና አደረጃጀቱን፣ ሥልጣንና ተግባራቱን ለማሻሻል በተዘጋጀ […]

Selam, ለሰላም, ዜና

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ሐኪም ወረዳ፣ አሚር ኑር ወረዳ ፣አባድር ወረዳ ፣ ድሬ ጠያራ ወረዳ ፣ ሸንኮር ወረዳ እና ኤረር ወረዳ የአብሮነት ቀን ተከብሯል

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ሐኪም ወረዳ፣ አሚር ኑር ወረዳ ፣አባድር ወረዳ ፣ ድሬ ጠያራ ወረዳ ፣ ሸንኮር ወረዳ እና ኤረር ወረዳ የአብሮነት ቀን ተከብሯል በሐኪም ወረዳ፣ አሚር ኑር ወረዳ ፣አባድር ወረዳ ፣ ድሬ ጠያራ ወረዳ ፣ ሸንኮር ወረዳ እና ኤረር ወረዳ በህዝቦች መካከል አብሮነትን በማጠናከር ሐገረ መንግሰት ግንባታን ለማስቀጠል እዲያስችል ከላይ በተጠቀሱትአምስት

Selam

በዛሬው እለት የግንባታ ሂደታቸው የተጠናቀቁ ቤቶችን እና የትምህርት ቁሳቁሶችን ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስረክበናል።

በዛሬው እለት የግንባታ ሂደታቸው የተጠናቀቁ ቤቶችን እና የትምህርት ቁሳቁሶችን ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስረክበናል። በቀጣይም ይህን መሰል ሰው ተኮር ስራዎችን አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እየገለጽኩ ለዚህ ስራ ውጤታማነት አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት በሙሉ ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ።

Scroll to Top