የማህበረሰቡ ትብብር ለኮሪደር ልማቱ ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል-አቶ ሙክታር ሳሊህ
ሀረር ጥቅምት 10/2017(ሀኮመኮ):-ማህበረሰቡ እያደረገው ያለው ትብብር ለኮርደር ልማቱ ምቹ ሁኔታን መፍጠሩን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር መዓረግ የሀረሪ ክልል ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ሙክታር ሳሊህ ገለፁ። በሀረሪ ክልል በሚገኙ ወረዳዎች ገቢራዊ እየሆነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት አፈፃፀም በዛሬው ዕለት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር መዓረግ የሀረሪ ክልል ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ […]