ህዳር 2024

ለሰላም, መግለጫዎች

በሀረሪ ክልል የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል

በሀረሪ ክልል የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል በሀረሪ ክልል የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ረቡዕ ህዳር 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ በክልሉ የመንግስት ቤቶች አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ። በአዲሱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ 1320/2016 መሰረት በማድረግ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ረብዕ ህዳር 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 10 ቀን […]

Selam, ለሰላም, የሰላም እና ደህንነት

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ከፀጥታው አካል ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በክልላችን አንፃራዊ ሰላምን ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር የፀጥታው አካል በቅንጅት መስራት እንዳለበት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ በመርሃ ግብሩ በመገኘት በክልላችን እየተሰሩ ላሉ የልማት ስራዎች ዘላቂነት ያለው ሰላምን ማስፈን አስፈላጊ መሆኑንና የፀጥታው አካል በመቀናጀት በያገባኛል ስሜት ስራዎች መስራት እንዳለባቸው እና የሰላም አደረጃጀቶቻችንን በማጠናከር ማህበረሰቡ የሰላሙ ባለቤት እንዲሆን መሥራትና

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና

ፓርቲያችን ብልፅግና ባለፉት 5 ዓመታት ያስመዘገባቸው ስኬቶችን በውጤት አጅቦ ለማስቀጠል ይሰራል- ወይዘሮ ሮዛ ኡመር

ፓርቲያችን ብልፅግና ባለፉት 5 ዓመታት ያስመዘገባቸው ስኬቶችን በውጤት አጅቦ ለማስቀጠል ይሰራል- ወይዘሮ ሮዛ ኡመር በሀረሪ ክልል ባለፉት 5 ዓመታት የብልፅግና ጉዞ የተመዘገቡ ስኬቶችን በውጤት አጅቦ ለማስቀጠል በትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሮዛ ኡመር ገለፁ። የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ባለፉት 5 ዓመታት ያስመዘገባቸውን ስኬቶች በሚያሳይ የፎቶ ኤግዚቢሽን እና የጥያቄና መልስ ውድድር 5ተኛ ዓመት

Selam, ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

የብልፅግና ፖርቲ 5ተኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አሰመልክቶ በሐረሪ ክልል የፎቶ አውደ ርዕይ ለእይታ ቀርበዋል።

በሐረሪ ክልል የብልፅግና ፖርቲ 5ተኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አሰመልክቶ በለፍት አምስት አመታት ፓርቲው ያስመዘገበውን ሁሉን አቀፍ የልማት ስራዎችን የሚያሳይ የፎቶ አውደ ርዕይ በዛሬው እለት ለእይታ ቀርበዋል። በሐረሪ ክልል 5ኛ ዓመት የብልፅግና ፓርቲ ምስረታ በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ሲሆን በዛሬው ዕለት የፓርቲው ምስረታ በዓል በአሚር አብዱላሂ አደራሽ የፎቶ ኤግዚቪሽን በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር በክብርት

Selam, ለሰላም, ዜና

የዘንድሮው የብሄር ብሄረሰቦች በዓል ሀገራዊ አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ ይከበራል፦ አቶ አሪፍ መሃመድ

የዘንድሮው የብሄር ብሄረሰቦች በዓል ሀገራዊ አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ ይከበራል ሲሉ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ም/አፈጉባኤ አቶ አሪፍ መሀመድ ገለፁ። ዘንድሮ የሚከበረው 19ኛው የኢትዮጵያ ብሄር የብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል በሀረሪ ክልል በድምቀት ለማክበር ከበዓሉ አቢይ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። የውይይት መድረኩን የመሩት የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አቶ አሪፍ መሀመድ የዘንድሮውን የብሄር ብሄረሰቦች በዓል

Selam, ለሰላም, ዜና

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ህገ ወጥ እንቅስቃሴን ከመቆጣጠር አንፃር እና የፀጥታ ሁኔታ ላይ ከክልል አና ከወረዳ የፀጥታ ሀላፊዎች ጋር ውይይት ተደረገ፡፡

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ህዝብን ከአደጋ እና ስጋት የመጠበቅ፣ የህግ የበላይነትን ከማስፈን አንፃር ከፖሊስ ኮሚሽን ፣ከወረዳ ፀጥታ አስተባባሪዎች ፣ የወረዳ የሚሊሻ ዲስክ የወረዳ ጣቢያ አዛዦች በተገኙበት ውይይት ተደርጓል በመርሃ ግበሩ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ እና የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣን የተገኙና በቀጣይ መሰራት ያለባቸውን የህግ ማስከበር ስራዎች በቅንጅት መስራት እንደሚገባ

Selam, ለሰላም, ዜና

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የዘጠኙም ወረዳ ሚሊሻ ዲስክና የሚሊሻ ባለሞያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የሁሉም ወረዳዎች ሚሊሻ ዲስክና የሚሊሻ ባለሞያዎች ጋር በ2017 እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ የነበሩ ጠንካራና የነበሩ ክፍተቶች የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ በተገኙበት የተገመገመና እስከ አሁን በሰላምና በልማት ያገኘናቸውን ድሎች በመያዝ የክልሉን አስተማማኝ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት መላው የሚሊሻ ኃይል ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት ይገባል በሚል እና

Selam, ለሰላም, ዜና

በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች ግለታቸውን ጠብቀው እንዲቀጥሉ በትኩረት ይሰራል- አቶ ኦርዲን በድሪ

በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች ግለታቸውን ጠብቀው እንዲቀጥሉ በትኩረት ይሰራል- አቶ ኦርዲን በድሪ ሀረር ጥቅምት 23/2017(ሀክመኮ):- በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ ኮሪደር ልማት ስራዎች ግለታቸውን ጠብቀው እንዲቀጥሉ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በከተማው የተመረጡ ኮሪደሮችን መልሶ ለማልማት በተዘጋጀ ዕቅድ ላይ ከካባኔያቸው እና የወረዳ

Selam, ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

በሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ሁነቶች ማክበር ጀመረ ።

በሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ሁነቶች ማክበር ጀመረ ። የሐረሪ ክልልብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ” በህብር ወደ ኢትዮጽያ ልዕልና ” በሚል መሪ ሃሳብ የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች ማክበር ጀምረዋል ። በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ፓርቲው በአምስት አመታት ውስጥ ያስመዘገባቸው የለውጥ

Scroll to Top