ህዳር 15, 2024

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና

ፓርቲያችን ብልፅግና ባለፉት 5 ዓመታት ያስመዘገባቸው ስኬቶችን በውጤት አጅቦ ለማስቀጠል ይሰራል- ወይዘሮ ሮዛ ኡመር

ፓርቲያችን ብልፅግና ባለፉት 5 ዓመታት ያስመዘገባቸው ስኬቶችን በውጤት አጅቦ ለማስቀጠል ይሰራል- ወይዘሮ ሮዛ ኡመር በሀረሪ ክልል ባለፉት 5 ዓመታት የብልፅግና ጉዞ የተመዘገቡ ስኬቶችን በውጤት አጅቦ ለማስቀጠል በትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሮዛ ኡመር ገለፁ። የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ባለፉት 5 ዓመታት ያስመዘገባቸውን ስኬቶች በሚያሳይ የፎቶ ኤግዚቢሽን እና የጥያቄና መልስ ውድድር 5ተኛ ዓመት […]

Selam, ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

የብልፅግና ፖርቲ 5ተኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አሰመልክቶ በሐረሪ ክልል የፎቶ አውደ ርዕይ ለእይታ ቀርበዋል።

በሐረሪ ክልል የብልፅግና ፖርቲ 5ተኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አሰመልክቶ በለፍት አምስት አመታት ፓርቲው ያስመዘገበውን ሁሉን አቀፍ የልማት ስራዎችን የሚያሳይ የፎቶ አውደ ርዕይ በዛሬው እለት ለእይታ ቀርበዋል። በሐረሪ ክልል 5ኛ ዓመት የብልፅግና ፓርቲ ምስረታ በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ሲሆን በዛሬው ዕለት የፓርቲው ምስረታ በዓል በአሚር አብዱላሂ አደራሽ የፎቶ ኤግዚቪሽን በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር በክብርት

Scroll to Top