ታህሳስ 5, 2024

Selam, ለሰላም, ዜና

የመስተዳድር ምክር ቤቱ ከጥቅምት ወር ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ በአዲሱ ጭማሬ እንዲከፈል ወሰነ

የመስተዳድር ምክር ቤቱ ከጥቅምት ወር ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ በአዲሱ ጭማሬ እንዲከፈል ወሰነ ሀረር ህዳር 22/2017(ሀክመኮ):-የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ከጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ሕግን በተከተለ አግባብ ተግባራዊ እንዲደረግ ውሳኔ አሳለፈ። መስተዳድር ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎቸ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። መስተዳድር ምክር ቤቱ በመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ […]

ለሰላም, ዜና

ሰብአዊነትን በማስቀደም ሴቶችንና ህጻናትን ከጥቃት መከላከል እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ ።

ሰብአዊነትን በማስቀደም ሴቶችንና ህጻናትን ከጥቃት መከላከል እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ ። “የሴቷ ጥቃት የኔም ጥቃት ነው ዝም አልልም” በሚል መርህ የጸረ ጾታዊ ጥቃትን መከላከል ቀን በሐገር አቀፍ ደረጃ ከህዳር 16 እስከ ታህሳስ 1 በተለያዩ መርሀ ግብሮች እየተካሄደ ይገኛል። “የሴቷ ጥቃት የኔም ጥቃት ነው ዝም አልልም” በሚል መርህ የጸረ ጾታዊ ጥቃትን መከላከል

Selam, ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ10ኛ ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር ተደረገ

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ10ኛ ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር ተደረገ በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ10ኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ወጣቶች የቆይታ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ ወጣቶች የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የሽኝት መርሃ ግብር አደረገ፡፡ በመርሃ ግብሩ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ የ10ኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ወጣቶች በነበራቸው ቆይታ

Scroll to Top