ታህሳስ 6, 2024

ለሰላም, መግለጫዎች

በክልሉ የሰፈነው አዎንታዊ ሰላምና ፀጥታ ለልማቱ ምቹ መደላድሎችን ፈጥሯል – አቶ ቶፊቅ መሀመድ

የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ ከክልሉ ብዙሀን መገናኛ ኤጀንሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ ባለፉት አምስት የለውጥ አመታት ሰላም ወዳዱን የክልሉን ህዝብ ባሳተፈ መልኩ በተከናወኑ ተግባራት በክልሉ የተረጋጋና አዎንታዊ ሰላም ሊሰፍን መቻሉን ገልጸዋል። ሀገራዊ ለውጡ ያልተዋጠላቸው አንዳንድ ፀረ-ሰላም ሀይሎች በመቻቻልና በፍቅር ለዘመናት በኖሩ ህዝቦች መካከል ጥላቻን በመዝራት በክልሉ ግጭትና አለመረጋጋት እንዲፈጠር ያደረጉ […]

Selam, ለሰላም

የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የክረምት በጉ ፍቃድ መርሀግብር አገልግሎት ምክንያት በማድረግ በሐኪም ወረዳ ያስገነባቸውን ቤት በዛሬው እለት አስመረቆ አስረክበዋል።

የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የክረምት በጉ ፍቃድ መርሀግብር አገልግሎት ምክንያት በማድረግ በሐኪም ወረዳ ያስገነባቸውን ቤት በዛሬው እለት አስመረቆ አስረክበዋል። በቤት ርክክቡ ወቅትም የሐረሪ ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሐላፊ አቶ ቶፊቅ መሐመድ የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣን የኮሚሽኑ ከፈተኛ አመራሮች እንዲሁም የሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ኢሊያስ ዩኒስ በተገኙበት የቤት እድሳት ለተደረገላቸው

Selam, ለሰላም, ዜና

የሐረሪ ክልል የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሀይማኖት የጋራ የሰላም እሴት እና ሴኩላሪዝም አስመልክቶ የተዘጋጃ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል

የሐረሪ ክልል የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሀይማኖት የጋራ የሰላም እሴት እና ሴኩላሪዝም አስመልክቶ የተዘጋጃ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል በሐረሪ ክልል የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ እና በሐረሪ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ አዘጋጅነት በሁለት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል ፡፡ የሃይማኖት ተቋማት አብሮነት እና መቻቻል በአብሮነት ላይ ያለው ሚና እና ሴኩላሪዝም በሚል ርዕስ ለሁሉም የሃይማኖት ተቋማት የዕምነት

Scroll to Top