“የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዟችን ” በሚል መሪ ሀሳብ በልሳነ ብልጽግና መጽሔት ዕትም ዙሪያ የጋራ ውይይት መድረክ ተካሄደ።
በዛሬው እለት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አና የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ የማሰረታዊ ደርጅት አመራሮችና ሰራተኞች “የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዟችን “በሚል መሪ ሀሳብ በልሳነ ብልጽግና መጽሔት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ የመወያያ ጽሁፍ አቅርበው በዝርዝር ተወያይተዋል። በመድረኩ በዋናነትም የተቋማትን አቅም በማሳደግ የማህበረሰብ ተሳትፎና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት […]