Selam, ለሰላም, መግለጫዎች

በክልሉ በያዝነው የበጀት አመት የህዝቡን ፍላጎት መሠረት ያደረጉ የልማት ስራዎች በትኩረት ይሰራል:- አቶ ኦርዲን በድሪ

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ በ2017 በጀት ዓመት ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎችን በሚመለከት እንዳሉት የገቢ መሰረት በማስፋት ገቢን አሟጦ ለመሰብሰብ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ገልፀዋል። በክልሉ የቱሪዝም ልማት ስራዎች እንዲጠናከሩ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣል ብለዋል። በጤና አገልግሎት፣ በትምህርት ጥራት ፣ እንዲሁም በግብርና ዘርፎ ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ስራ በልዩ ትኩረት ይከናወናል ብለዋል። በከተማው የተጀመረው የኮሪደር […]