ለሰላም

ለሰላም, መግለጫዎች

በክልሉ የሰፈነው አዎንታዊ ሰላምና ፀጥታ ለልማቱ ምቹ መደላድሎችን ፈጥሯል – አቶ ቶፊቅ መሀመድ

የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ ከክልሉ ብዙሀን መገናኛ ኤጀንሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ ባለፉት አምስት የለውጥ አመታት ሰላም ወዳዱን የክልሉን ህዝብ ባሳተፈ መልኩ በተከናወኑ ተግባራት በክልሉ የተረጋጋና አዎንታዊ ሰላም ሊሰፍን መቻሉን ገልጸዋል። ሀገራዊ ለውጡ ያልተዋጠላቸው አንዳንድ ፀረ-ሰላም ሀይሎች በመቻቻልና በፍቅር ለዘመናት በኖሩ ህዝቦች መካከል ጥላቻን በመዝራት በክልሉ ግጭትና አለመረጋጋት እንዲፈጠር ያደረጉ […]

Selam, ለሰላም

የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የክረምት በጉ ፍቃድ መርሀግብር አገልግሎት ምክንያት በማድረግ በሐኪም ወረዳ ያስገነባቸውን ቤት በዛሬው እለት አስመረቆ አስረክበዋል።

የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የክረምት በጉ ፍቃድ መርሀግብር አገልግሎት ምክንያት በማድረግ በሐኪም ወረዳ ያስገነባቸውን ቤት በዛሬው እለት አስመረቆ አስረክበዋል። በቤት ርክክቡ ወቅትም የሐረሪ ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሐላፊ አቶ ቶፊቅ መሐመድ የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣን የኮሚሽኑ ከፈተኛ አመራሮች እንዲሁም የሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ኢሊያስ ዩኒስ በተገኙበት የቤት እድሳት ለተደረገላቸው

Selam, ለሰላም, ዜና

የሐረሪ ክልል የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሀይማኖት የጋራ የሰላም እሴት እና ሴኩላሪዝም አስመልክቶ የተዘጋጃ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል

የሐረሪ ክልል የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሀይማኖት የጋራ የሰላም እሴት እና ሴኩላሪዝም አስመልክቶ የተዘጋጃ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል በሐረሪ ክልል የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ እና በሐረሪ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ አዘጋጅነት በሁለት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል ፡፡ የሃይማኖት ተቋማት አብሮነት እና መቻቻል በአብሮነት ላይ ያለው ሚና እና ሴኩላሪዝም በሚል ርዕስ ለሁሉም የሃይማኖት ተቋማት የዕምነት

Selam, ለሰላም, ዜና

የመስተዳድር ምክር ቤቱ ከጥቅምት ወር ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ በአዲሱ ጭማሬ እንዲከፈል ወሰነ

የመስተዳድር ምክር ቤቱ ከጥቅምት ወር ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ በአዲሱ ጭማሬ እንዲከፈል ወሰነ ሀረር ህዳር 22/2017(ሀክመኮ):-የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ከጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ሕግን በተከተለ አግባብ ተግባራዊ እንዲደረግ ውሳኔ አሳለፈ። መስተዳድር ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎቸ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። መስተዳድር ምክር ቤቱ በመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ

ለሰላም, ዜና

ሰብአዊነትን በማስቀደም ሴቶችንና ህጻናትን ከጥቃት መከላከል እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ ።

ሰብአዊነትን በማስቀደም ሴቶችንና ህጻናትን ከጥቃት መከላከል እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ ። “የሴቷ ጥቃት የኔም ጥቃት ነው ዝም አልልም” በሚል መርህ የጸረ ጾታዊ ጥቃትን መከላከል ቀን በሐገር አቀፍ ደረጃ ከህዳር 16 እስከ ታህሳስ 1 በተለያዩ መርሀ ግብሮች እየተካሄደ ይገኛል። “የሴቷ ጥቃት የኔም ጥቃት ነው ዝም አልልም” በሚል መርህ የጸረ ጾታዊ ጥቃትን መከላከል

Selam, ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ10ኛ ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር ተደረገ

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ10ኛ ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር ተደረገ በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ10ኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ወጣቶች የቆይታ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ ወጣቶች የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የሽኝት መርሃ ግብር አደረገ፡፡ በመርሃ ግብሩ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ የ10ኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ወጣቶች በነበራቸው ቆይታ

ለሰላም, መግለጫዎች

በሀረሪ ክልል የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል

በሀረሪ ክልል የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል በሀረሪ ክልል የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ረቡዕ ህዳር 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ በክልሉ የመንግስት ቤቶች አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ። በአዲሱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ 1320/2016 መሰረት በማድረግ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ረብዕ ህዳር 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 10 ቀን

Selam, ለሰላም, የሰላም እና ደህንነት

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ከፀጥታው አካል ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በክልላችን አንፃራዊ ሰላምን ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር የፀጥታው አካል በቅንጅት መስራት እንዳለበት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ በመርሃ ግብሩ በመገኘት በክልላችን እየተሰሩ ላሉ የልማት ስራዎች ዘላቂነት ያለው ሰላምን ማስፈን አስፈላጊ መሆኑንና የፀጥታው አካል በመቀናጀት በያገባኛል ስሜት ስራዎች መስራት እንዳለባቸው እና የሰላም አደረጃጀቶቻችንን በማጠናከር ማህበረሰቡ የሰላሙ ባለቤት እንዲሆን መሥራትና

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና

ፓርቲያችን ብልፅግና ባለፉት 5 ዓመታት ያስመዘገባቸው ስኬቶችን በውጤት አጅቦ ለማስቀጠል ይሰራል- ወይዘሮ ሮዛ ኡመር

ፓርቲያችን ብልፅግና ባለፉት 5 ዓመታት ያስመዘገባቸው ስኬቶችን በውጤት አጅቦ ለማስቀጠል ይሰራል- ወይዘሮ ሮዛ ኡመር በሀረሪ ክልል ባለፉት 5 ዓመታት የብልፅግና ጉዞ የተመዘገቡ ስኬቶችን በውጤት አጅቦ ለማስቀጠል በትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሮዛ ኡመር ገለፁ። የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ባለፉት 5 ዓመታት ያስመዘገባቸውን ስኬቶች በሚያሳይ የፎቶ ኤግዚቢሽን እና የጥያቄና መልስ ውድድር 5ተኛ ዓመት

Selam, ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

የብልፅግና ፖርቲ 5ተኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አሰመልክቶ በሐረሪ ክልል የፎቶ አውደ ርዕይ ለእይታ ቀርበዋል።

በሐረሪ ክልል የብልፅግና ፖርቲ 5ተኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አሰመልክቶ በለፍት አምስት አመታት ፓርቲው ያስመዘገበውን ሁሉን አቀፍ የልማት ስራዎችን የሚያሳይ የፎቶ አውደ ርዕይ በዛሬው እለት ለእይታ ቀርበዋል። በሐረሪ ክልል 5ኛ ዓመት የብልፅግና ፓርቲ ምስረታ በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ሲሆን በዛሬው ዕለት የፓርቲው ምስረታ በዓል በአሚር አብዱላሂ አደራሽ የፎቶ ኤግዚቪሽን በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር በክብርት

Scroll to Top