ለሰላም

Selam, ለሰላም, ዜና

የዘንድሮው የብሄር ብሄረሰቦች በዓል ሀገራዊ አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ ይከበራል፦ አቶ አሪፍ መሃመድ

የዘንድሮው የብሄር ብሄረሰቦች በዓል ሀገራዊ አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ ይከበራል ሲሉ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ም/አፈጉባኤ አቶ አሪፍ መሀመድ ገለፁ። ዘንድሮ የሚከበረው 19ኛው የኢትዮጵያ ብሄር የብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል በሀረሪ ክልል በድምቀት ለማክበር ከበዓሉ አቢይ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። የውይይት መድረኩን የመሩት የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አቶ አሪፍ መሀመድ የዘንድሮውን የብሄር ብሄረሰቦች በዓል […]

Selam, ለሰላም, ዜና

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ህገ ወጥ እንቅስቃሴን ከመቆጣጠር አንፃር እና የፀጥታ ሁኔታ ላይ ከክልል አና ከወረዳ የፀጥታ ሀላፊዎች ጋር ውይይት ተደረገ፡፡

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ህዝብን ከአደጋ እና ስጋት የመጠበቅ፣ የህግ የበላይነትን ከማስፈን አንፃር ከፖሊስ ኮሚሽን ፣ከወረዳ ፀጥታ አስተባባሪዎች ፣ የወረዳ የሚሊሻ ዲስክ የወረዳ ጣቢያ አዛዦች በተገኙበት ውይይት ተደርጓል በመርሃ ግበሩ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ እና የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣን የተገኙና በቀጣይ መሰራት ያለባቸውን የህግ ማስከበር ስራዎች በቅንጅት መስራት እንደሚገባ

Selam, ለሰላም, ዜና

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የዘጠኙም ወረዳ ሚሊሻ ዲስክና የሚሊሻ ባለሞያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የሁሉም ወረዳዎች ሚሊሻ ዲስክና የሚሊሻ ባለሞያዎች ጋር በ2017 እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ የነበሩ ጠንካራና የነበሩ ክፍተቶች የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ በተገኙበት የተገመገመና እስከ አሁን በሰላምና በልማት ያገኘናቸውን ድሎች በመያዝ የክልሉን አስተማማኝ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት መላው የሚሊሻ ኃይል ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት ይገባል በሚል እና

Selam, ለሰላም, ዜና

በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች ግለታቸውን ጠብቀው እንዲቀጥሉ በትኩረት ይሰራል- አቶ ኦርዲን በድሪ

በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች ግለታቸውን ጠብቀው እንዲቀጥሉ በትኩረት ይሰራል- አቶ ኦርዲን በድሪ ሀረር ጥቅምት 23/2017(ሀክመኮ):- በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ ኮሪደር ልማት ስራዎች ግለታቸውን ጠብቀው እንዲቀጥሉ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በከተማው የተመረጡ ኮሪደሮችን መልሶ ለማልማት በተዘጋጀ ዕቅድ ላይ ከካባኔያቸው እና የወረዳ

Selam, ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

በሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ሁነቶች ማክበር ጀመረ ።

በሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ሁነቶች ማክበር ጀመረ ። የሐረሪ ክልልብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ” በህብር ወደ ኢትዮጽያ ልዕልና ” በሚል መሪ ሃሳብ የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች ማክበር ጀምረዋል ። በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ፓርቲው በአምስት አመታት ውስጥ ያስመዘገባቸው የለውጥ

Selam, ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የሀገር መከላከያ ስራዊት የ2017 የ1ኛ ዙር መደበኛና ሙያተኛ ምልመላ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር ተካሄደ

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የሀገር መከላከያ ስራዊት የ2017 የ1ኛ ዙር መደበኛና ሙያተኛ ምልመላ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር ተካሄደ ጥቅምት 13/2017 በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የ2017 የመደበኛና የሙያተኛ የአንደኛው ዙር የምልመላ እቅድ ቀርቦ ውይይት የተካሄደ ሲሆን በመርሃ ግብሩ የሐረሪ ክልል ብልጽግና ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ አብድልሃኪም ኡመር እና የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ

Selam, ለሰላም, ዜና

የማህበረሰቡ ትብብር ለኮሪደር ልማቱ ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል-አቶ ሙክታር ሳሊህ

ሀረር ጥቅምት 10/2017(ሀኮመኮ):-ማህበረሰቡ እያደረገው ያለው ትብብር ለኮርደር ልማቱ ምቹ ሁኔታን መፍጠሩን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር መዓረግ የሀረሪ ክልል ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ሙክታር ሳሊህ ገለፁ። በሀረሪ ክልል በሚገኙ ወረዳዎች ገቢራዊ እየሆነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት አፈፃፀም በዛሬው ዕለት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር መዓረግ የሀረሪ ክልል ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, በጎ ፈቃድ, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

አመራሩ የአገልጋይነት መንፈስ በመላበስ የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ መስራት ይገባል-አቶ ኦርዲን በድሪ

ሀረር ጥቅምት 8/2017(ሀክመኮ):- በየደረጃው ያለው አመራር የአገልጋይነት መንፈስን ተላብሶ የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ ሊሰራ እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በሀረሪ ክልል “የህልም ጉልበት ለዕምርታዊ እድገት” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ዙር ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በስልጠናው መዝጊያ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከአላማ አስፈፃሚ፣ ተጠሪ ተቋማት በጋራ የአንደኛውን ሩብ አመት አፈፃፀም ገመገመ

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከአላማ አስፈፃሚ፣ ተጠሪ ተቋማት በጋራ የአንደኛውን ሩብ አመት አፈፃፀም ገመገመ================ ጥቅምት 7/02/2017 በሰላምን ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የ2017 አንደኛው ሩብ አመት ”አንድ እቅድ”’ አንድ ሪፖርት” የተጠሪ ተቋማት አመራሮች ፣የሰላምና ፀጥታ ቢሮ አላማ አስፈፃሚዎች ፣ደጋፊ ዳይሬክተሮች በተገኙበት የ2017 ዓ.ም . ሪፖርት አፈፃፀም የካፒታል ፕሮጀክት አፈፃፀም በተጠሪ ተቋማት በኩል ያለበት ደረጃ የቀረበና የታየ መሆኑ

ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

ክልላችን የምትታወቅበትን የሰላም፣ የመቻቻልና አብሮነት እሴት አጠናክሮ ከማስቀጠል አንፃር በሀኪም ወረዳ ከሐይማኖት አባቶች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣የሰላም አደረጃጀቶችና ከወረዳው ማህበረሰብ ጋር ውይይት ተደረገ

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በሀኪም ወረዳ ከሐይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣የሰላም አደረጃጀቶችና ከወረዳው ማህበረሰብ ጋር በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ እና በአራተኛ መስኪድ ተፈጥሮ የነበረው ችግር መንስኤና በሰላም መጠናቀቅ ላይ ያተኮረ ውይይት በስፋት የተደረገ፡፡ በመርሃ ግብረቱ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ ፣ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኮሚሽነር ነስሪ ዘከርያ እና የሀረሪ ክልል

Scroll to Top