መግለጫዎች

ለሰላም, መግለጫዎች

በክልሉ የሰፈነው አዎንታዊ ሰላምና ፀጥታ ለልማቱ ምቹ መደላድሎችን ፈጥሯል – አቶ ቶፊቅ መሀመድ

የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ ከክልሉ ብዙሀን መገናኛ ኤጀንሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ ባለፉት አምስት የለውጥ አመታት ሰላም ወዳዱን የክልሉን ህዝብ ባሳተፈ መልኩ በተከናወኑ ተግባራት በክልሉ የተረጋጋና አዎንታዊ ሰላም ሊሰፍን መቻሉን ገልጸዋል። ሀገራዊ ለውጡ ያልተዋጠላቸው አንዳንድ ፀረ-ሰላም ሀይሎች በመቻቻልና በፍቅር ለዘመናት በኖሩ ህዝቦች መካከል ጥላቻን በመዝራት በክልሉ ግጭትና አለመረጋጋት እንዲፈጠር ያደረጉ […]

ለሰላም, መግለጫዎች

በሀረሪ ክልል የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል

በሀረሪ ክልል የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል በሀረሪ ክልል የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ረቡዕ ህዳር 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ በክልሉ የመንግስት ቤቶች አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ። በአዲሱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ 1320/2016 መሰረት በማድረግ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ረብዕ ህዳር 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 10 ቀን

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና

ፓርቲያችን ብልፅግና ባለፉት 5 ዓመታት ያስመዘገባቸው ስኬቶችን በውጤት አጅቦ ለማስቀጠል ይሰራል- ወይዘሮ ሮዛ ኡመር

ፓርቲያችን ብልፅግና ባለፉት 5 ዓመታት ያስመዘገባቸው ስኬቶችን በውጤት አጅቦ ለማስቀጠል ይሰራል- ወይዘሮ ሮዛ ኡመር በሀረሪ ክልል ባለፉት 5 ዓመታት የብልፅግና ጉዞ የተመዘገቡ ስኬቶችን በውጤት አጅቦ ለማስቀጠል በትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሮዛ ኡመር ገለፁ። የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ባለፉት 5 ዓመታት ያስመዘገባቸውን ስኬቶች በሚያሳይ የፎቶ ኤግዚቢሽን እና የጥያቄና መልስ ውድድር 5ተኛ ዓመት

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, በጎ ፈቃድ, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

አመራሩ የአገልጋይነት መንፈስ በመላበስ የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ መስራት ይገባል-አቶ ኦርዲን በድሪ

ሀረር ጥቅምት 8/2017(ሀክመኮ):- በየደረጃው ያለው አመራር የአገልጋይነት መንፈስን ተላብሶ የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ ሊሰራ እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በሀረሪ ክልል “የህልም ጉልበት ለዕምርታዊ እድገት” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ዙር ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በስልጠናው መዝጊያ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከአላማ አስፈፃሚ፣ ተጠሪ ተቋማት በጋራ የአንደኛውን ሩብ አመት አፈፃፀም ገመገመ

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከአላማ አስፈፃሚ፣ ተጠሪ ተቋማት በጋራ የአንደኛውን ሩብ አመት አፈፃፀም ገመገመ================ ጥቅምት 7/02/2017 በሰላምን ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የ2017 አንደኛው ሩብ አመት ”አንድ እቅድ”’ አንድ ሪፖርት” የተጠሪ ተቋማት አመራሮች ፣የሰላምና ፀጥታ ቢሮ አላማ አስፈፃሚዎች ፣ደጋፊ ዳይሬክተሮች በተገኙበት የ2017 ዓ.ም . ሪፖርት አፈፃፀም የካፒታል ፕሮጀክት አፈፃፀም በተጠሪ ተቋማት በኩል ያለበት ደረጃ የቀረበና የታየ መሆኑ

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና

የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከሰላም ሚኒስቴር ከመጡ አመራሮች ጋር ውይይት አደረገ

መስከረም 30/2017 በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከሰላም ሚኒስቴር ከመጡ አመራሮች ጋር በሀገር ደረጃ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በተካሔደው 7ኛው የፀጥታ አካላት የምክክር መድረክ የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም የእምርታ ዘመን እናደርገዋለን በሚለው መሰረተ-ሀሳብ ላይ መግባባት ላይ መደረሱ ይታወቃል ሰለሆነም መግባቢያውን መሰረት በማድረግ በክልላችን በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከሰላም ሚኒስቴር ከመጡ አመራሮች ጋር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

በሀረር ከተማ ኢማም አህመድ አልጋዚ መስኪድ ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በሰላማዊ መንገድ ተፈቷል- ሼክ አብዱሰላም ጂብሪል

ሀረር መስከረም 29/2017(ሀክመኮ):- በሀረር ከተማ ኢማም አህመድ አልጋዚ መስኪድ ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በሰላማዊ መንገድ መፈታቱን የሀረሪ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼክ አብዱሰላም ጂብሪል አስታወቁ። በሀረር ከተማ በተለምዶ አራተኛ መስጂድ ተብሎ በሚጠራው የኢማም አህመድ አልጋዚ መስጂድ ከሰሞኑን ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በሰላማዊ መንገድ መፈታቱን የሀረሪ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

“የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዟችን ” በሚል መሪ ሀሳብ በልሳነ ብልጽግና መጽሔት ዕትም ዙሪያ የጋራ ውይይት መድረክ ተካሄደ።

በዛሬው እለት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አና የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ የማሰረታዊ ደርጅት አመራሮችና ሰራተኞች “የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዟችን “በሚል መሪ ሀሳብ በልሳነ ብልጽግና መጽሔት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ የመወያያ ጽሁፍ አቅርበው በዝርዝር ተወያይተዋል። በመድረኩ በዋናነትም የተቋማትን አቅም በማሳደግ የማህበረሰብ ተሳትፎና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት

መግለጫዎች

ከሀረሪ ክልል የፀጥታ ምክር ቤ/ት የተሰጠ መግለጫ

ከሀረሪ ክልል የፀጥታ ምክር ቤ/ት የተሰጠ መግለጫ የሀረሪ ክልል ፀጥታ ም/ቤት ወቅታዊ ክልላዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- ሠላም በሁላችንም እጅ ያለ ትልቅ ሀብት መሆኑን አውቀን በአግባቡ እንከባከበው እንጠቀምበት ። የተከበራችሁ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ የክልላችን ነዋሪዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎች የመንግስት ሠራተኞች፣ ምሁራን፣ አርሶ አደሮች፣ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት፣ ውድ

ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና

የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በማጎልበት የክልሉን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ርብርብ ይደረጋል- አቶ ጌቱ ወዬሳ

የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በማጎልበት የክልሉን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ርብርብ ይደረጋል- አቶ ጌቱ ወዬሳ የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በማጎልበት የክልሉን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ርብርብ እንደሚደረግ የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት ለውጥ አምጭ እሳቤዎችን በመላበስና በመተግበር ፣ የህዝቡን የአብሮነት እና

Scroll to Top