በሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የሚከናወኑ የመሰረተ ልማት ስራዎች ከመንገድ ያላቸው ርቀት መጠን (setback) በሚመለከት ደንብ አውጥቶ ወደ ተግባር መገባቱ ይታወሳል።
በወጣው ደንብ መሰረትም የሚከናወኑ ግንባታዎች በ30 ሜትርና ከዚያ በላይ ስፋት ካላቸው የዋና ዋና አውራ መንገዶች ቢያንስ 5 ሜትር ርቀው መከናወን አለባቸው። ከ20 እስከ 30 ሜትር ስፋት ካላቸው የሁለተኛ ደረጃ መንገዶች ቢያንስ 4 ሜትር ርቀት እንዲሁም ከ15 እስከ 20 ሜትር ስፋት ካለው የሰብሳቢ መንገድ ቢያንስ 3 ሜትር ርቀት መጠበቅ እንዳለባቸው ያስቀምጣል። ከዚህ በተጨማሪም ከ6 እስከ 15 […]