የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የክረምት በጉ ፍቃድ መርሀግብር አገልግሎት ምክንያት በማድረግ በሐኪም ወረዳ ያስገነባቸውን ቤት በዛሬው እለት አስመረቆ አስረክበዋል።
የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የክረምት በጉ ፍቃድ መርሀግብር አገልግሎት ምክንያት በማድረግ በሐኪም ወረዳ ያስገነባቸውን ቤት በዛሬው እለት አስመረቆ አስረክበዋል። በቤት ርክክቡ ወቅትም የሐረሪ ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሐላፊ አቶ ቶፊቅ መሐመድ የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣን የኮሚሽኑ ከፈተኛ አመራሮች እንዲሁም የሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ኢሊያስ ዩኒስ በተገኙበት የቤት እድሳት ለተደረገላቸው […]