Selam

Selam, ለሰላም, ዜና

በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች ግለታቸውን ጠብቀው እንዲቀጥሉ በትኩረት ይሰራል- አቶ ኦርዲን በድሪ

በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች ግለታቸውን ጠብቀው እንዲቀጥሉ በትኩረት ይሰራል- አቶ ኦርዲን በድሪ ሀረር ጥቅምት 23/2017(ሀክመኮ):- በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ ኮሪደር ልማት ስራዎች ግለታቸውን ጠብቀው እንዲቀጥሉ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በከተማው የተመረጡ ኮሪደሮችን መልሶ ለማልማት በተዘጋጀ ዕቅድ ላይ ከካባኔያቸው እና የወረዳ […]

Selam, ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

በሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ሁነቶች ማክበር ጀመረ ።

በሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ሁነቶች ማክበር ጀመረ ። የሐረሪ ክልልብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ” በህብር ወደ ኢትዮጽያ ልዕልና ” በሚል መሪ ሃሳብ የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች ማክበር ጀምረዋል ። በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ፓርቲው በአምስት አመታት ውስጥ ያስመዘገባቸው የለውጥ

Selam, ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የሀገር መከላከያ ስራዊት የ2017 የ1ኛ ዙር መደበኛና ሙያተኛ ምልመላ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር ተካሄደ

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የሀገር መከላከያ ስራዊት የ2017 የ1ኛ ዙር መደበኛና ሙያተኛ ምልመላ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር ተካሄደ ጥቅምት 13/2017 በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የ2017 የመደበኛና የሙያተኛ የአንደኛው ዙር የምልመላ እቅድ ቀርቦ ውይይት የተካሄደ ሲሆን በመርሃ ግብሩ የሐረሪ ክልል ብልጽግና ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ አብድልሃኪም ኡመር እና የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ

Selam, ለሰላም, ዜና

የማህበረሰቡ ትብብር ለኮሪደር ልማቱ ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል-አቶ ሙክታር ሳሊህ

ሀረር ጥቅምት 10/2017(ሀኮመኮ):-ማህበረሰቡ እያደረገው ያለው ትብብር ለኮርደር ልማቱ ምቹ ሁኔታን መፍጠሩን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር መዓረግ የሀረሪ ክልል ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ሙክታር ሳሊህ ገለፁ። በሀረሪ ክልል በሚገኙ ወረዳዎች ገቢራዊ እየሆነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት አፈፃፀም በዛሬው ዕለት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር መዓረግ የሀረሪ ክልል ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, በጎ ፈቃድ, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

አመራሩ የአገልጋይነት መንፈስ በመላበስ የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ መስራት ይገባል-አቶ ኦርዲን በድሪ

ሀረር ጥቅምት 8/2017(ሀክመኮ):- በየደረጃው ያለው አመራር የአገልጋይነት መንፈስን ተላብሶ የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ ሊሰራ እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በሀረሪ ክልል “የህልም ጉልበት ለዕምርታዊ እድገት” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ዙር ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በስልጠናው መዝጊያ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከአላማ አስፈፃሚ፣ ተጠሪ ተቋማት በጋራ የአንደኛውን ሩብ አመት አፈፃፀም ገመገመ

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከአላማ አስፈፃሚ፣ ተጠሪ ተቋማት በጋራ የአንደኛውን ሩብ አመት አፈፃፀም ገመገመ================ ጥቅምት 7/02/2017 በሰላምን ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የ2017 አንደኛው ሩብ አመት ”አንድ እቅድ”’ አንድ ሪፖርት” የተጠሪ ተቋማት አመራሮች ፣የሰላምና ፀጥታ ቢሮ አላማ አስፈፃሚዎች ፣ደጋፊ ዳይሬክተሮች በተገኙበት የ2017 ዓ.ም . ሪፖርት አፈፃፀም የካፒታል ፕሮጀክት አፈፃፀም በተጠሪ ተቋማት በኩል ያለበት ደረጃ የቀረበና የታየ መሆኑ

Selam, ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

ለትምህርት ጥራት ልዩ ትኩረት ተሰቶ እየተሰራ ነው -አቶ ኦርዲን በድሪ

ሀረር ጥቅምት 5/2017(ሀክትቢ):- በሀረሪ ክልል ለትምህርት ጥራት ልዩ ትኩረት ተሰቶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ በ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እና የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የዕውቅና ሽልማት መርሀ ግብር አካሂዷል። በመርሀ ግብሩ ላይ በአገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና

Selam, ለሰላም, በጎ ፈቃድ, ዜና

የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ኃላፊነታችንን ለመወጣት ቃላችንን በማደስ መሆን አለበት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን አከባበር

በዓሉ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሀሳብ በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሲከበር የብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል በየዓመቱ መከበሩ ለብሔራዊ አንድነት፣ ለሉዓላዊነትና ለኢትዮጵያ ከፍታ ቀጣይነት ብሔራዊ መነቃቃትን ለመፍጠር ትልቅ ትርጉም እንደሚኖረው የተናገሩት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አት ቶፊቅ መሀመድ ለሀገርና ለሰንደቅ ዓላማ ያለንን እውነተኛ ክብርና ፍቅር ሁላችንም የምንገልፅበትና በሰንደቅ ዓላማ

Selam, ለሰላም, ዜና

በሀረሪ ክልል “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ቃል 17ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በዛሬው ዕለት ይከበራል፡፡

በሀረሪ ክልል “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ቃል 17ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በዛሬው ዕለት ይከበራል፡፡ ዘንድሮ በክልል ደረጃ ለ17ኛ ጊዜ የሚከበረው ብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በክልል ደረጃ በድምቀት ይከበራል። ዛሬ ከረፋዱ 4:30 ሠዓት ላይ በሀረሪ ክልል በሚገኙ ሁሉም መንግስታዊና መንግታዊ ያልሆኑ ተቋማት ፣ በትምህርት ቤቶች እና በሌሎች ተቋማት ሰንደቅ ዓላማ በመስቀል

Selam

በሰላምና ፀጥታ እስተዳደር ቢሮ ከክልሉ የመጅሊስ አመራሮችና ከኃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ውይይት ተደረገ

በሰላምና ፀጥታ እስተዳደር ቢሮ ከክልሉ የመጅሊስ አመራሮችና ከኃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ውይይት ተደረገ========================= ጥቅምት 3/2017 በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከክልሉ የመጅሊስ አመራሮች ፣ ከሀይማኖት አባቶች፣ከሁሉም ወረዳ የጁምአ መስኪድ ኢማሞች፣ሼኮች ፣አባገዳዎች ጋር በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ እና በአራተኛ መስኪድ ተፈጥሮ የነበረው ችግር መንስኤና በሰላም መጠናቀቅ ላይ ያተኮረ ውይይት በስፋት የተደረገ ሲሆን በመድረኩም የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር

Scroll to Top