Selam

Selam, ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

የፕላን ሚኒስትሯ በሀረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ተመለከቱ

የፕላን ሚኒስትሯ በሀረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ተመለከቱ ሀረር ጥቅምት 2/2017(ሀክመኮ):- የኢፌድሪ ፕላን ሚኒስትር ዶክተር ፍፁም አሰፋ በሀረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። ሚኒስትሯ ከሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ጋር በመሆን ነው በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው የተመለከቱት። በክልሉ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት፣ የኢኮ ፓርክ፣ የአርሶ አደሮች ምርት […]

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና

የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከሰላም ሚኒስቴር ከመጡ አመራሮች ጋር ውይይት አደረገ

መስከረም 30/2017 በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከሰላም ሚኒስቴር ከመጡ አመራሮች ጋር በሀገር ደረጃ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በተካሔደው 7ኛው የፀጥታ አካላት የምክክር መድረክ የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም የእምርታ ዘመን እናደርገዋለን በሚለው መሰረተ-ሀሳብ ላይ መግባባት ላይ መደረሱ ይታወቃል ሰለሆነም መግባቢያውን መሰረት በማድረግ በክልላችን በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከሰላም ሚኒስቴር ከመጡ አመራሮች ጋር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

በሀረር ከተማ ኢማም አህመድ አልጋዚ መስኪድ ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በሰላማዊ መንገድ ተፈቷል- ሼክ አብዱሰላም ጂብሪል

ሀረር መስከረም 29/2017(ሀክመኮ):- በሀረር ከተማ ኢማም አህመድ አልጋዚ መስኪድ ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በሰላማዊ መንገድ መፈታቱን የሀረሪ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼክ አብዱሰላም ጂብሪል አስታወቁ። በሀረር ከተማ በተለምዶ አራተኛ መስጂድ ተብሎ በሚጠራው የኢማም አህመድ አልጋዚ መስጂድ ከሰሞኑን ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በሰላማዊ መንገድ መፈታቱን የሀረሪ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

Selam, ለሰላም, ዜና

በሀረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ ከ114 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ስራ ተከናውኗል- አቶ ጌቱ ወዬሳ

በሀረሪ ክልል ባለፉት ሶስት ወራት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ማህበረሰብ ተጠቃሚ ያደረገና ከ114 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የበጎ ፍቃድ ስራዎች መከናወኑን የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ። ኃላፊው ባለፉት ሶስት ወራት የተከናወኑ የክረምት በጎ ፍቃድ ስራዎች በሚመለከት እንደተናገሩት በክልሉ በበጎ ፍቃድ የሚከናወኑ ስራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበተ ይገኛል። የሚከናወኑ ስራዎችም በተለይ

Selam, ለሰላም, ዜና

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ጥምር የፀጥታ ኮሚቴ በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ ተወያየ

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የፀጥታ አካሉ በቅንጅት በመሥራት በክልላችን የተከበረውን ሀይማኖታዊ የመስቀል ደመራ በአል በሰላም መጠናቀቅ የአንበሳውን ድርሻ በመውሰድ ለተሰራው ሥራ ምስጋና የተሰጠበትና በቀጣይም በክልላችን ብሎም በከተማችን አስተማማኝ ሰላም ለማረጋገጥ የፀጥታው ጥምር ኃይል ከወትሮው በበለጠ መሥራት እንደሚገባ አቅጣጫ የተቀመጠሲሆን በመድረኩ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ እና የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣን

Selam, ለሰላም, ዜና

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የአንደኛው ሩብ አመት የሪፖርት አፈፃፀምና የ11ኛው ዙር የብሄራዊ በጎ ፍቃድ ወጣቶች ምዝገባ ምን ደረጃ ላይ እንዳለ ተገመገመ

የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የአንደኛው ሩብ አመት የሪፖርት አፈፃፀምና የ11ኛው ዙር የብሄራዊ በጎ ፍቃድ ወጣቶች ምዝገባ ምን ደረጃ ላይ እንዳለ ከቢሮ የማኔጅምንት ፣ቡድን መሪዎች እና የዘጠኙም ወረዳ የፀጥታ አስተባባሪዎች ፣የሚሊሻ ዴስክ በጋራ በመሆን ተገመገመ ፡፡ በአንደኛው ሩብ አመት የተሰሩ ስራዎች ያጋጠሙ ችግሮችና የወደፊት አቅጣጫ የተቀመጠ ሲሆን በመርሃ ግብሩ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ

Selam, ለሰላም, ዜና

በድሬ ጠያራ ወረዳ የመጣዉን ሰላም ማስቀጠል የሁሉም ሐላፊነት እንደሆነ ተገለፀ

በድሬ ጠያራ ወረዳ የመጣዉን ሰላም ማስቀጠል የሁሉም ሐላፊነት እንደሆነ ተገለፀ በሐረሪ ክልል ድሬጠያራ ወረዳ የተመዘገበዉ የሰላም እንቅስቃሴ ስራ ለሰሩ የወረዳዉ ነዋሪዎችና የፀጥታ አካላት እዉቅና የመስጠት ስነ-ስርአት በዛሬዉ እለት አከናዉኗል። በፕሮግራሙም ላይ የሐረሪ ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሐላፊ አቶ ቶፊቅ መሐመድ የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣን የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር ረመዳን ጂብሪል የኮሚሽኑ ከፍተኛ

Selam, ለሰላም, በጎ ፈቃድ, ዜና

በሐረሪ ክልል የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ “የመስቀል ደመራ በዓል በማስመልከት የፅዳት መርሃ ግብር ተከናወነ

የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሰራተኞች ፣የፖሊስ ኮሚሽን አባላት ፣የወረዳ ሰላም አደረጃጀቶች፣ የሀይማኖት አባቶች በጋራ በመሆን የሀረርን የአብሮነት እሴት በሚገልፅ መልኩ የዘንድሮው የመስቀል ደመራ በዓል በሚከበርበት ቦታ የፅዳት ዘመቻ አካሂደዋል። በዚህ የጽዳት ዘመቻ ላይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች ከሙስሊም እምነት አባቶችና ወንድሞች ፣ከፕሮቴስታንት እምነት አባቶች በጋራ የመስቀል ደመራ በአል ሀይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር መልካም ምኞታቸውን በመግለፅ

Selam, ለሰላም, ዜና

የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የደመራ እና መስቀል በዓላት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት መደረጉ ተገልጿል

የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ነስሪ ዘከሪያ ለክልሉ ብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ በሰጡት መግለጫ በክልሉ የመስቀል ደመራ በአል በሰላም እንዲከበር ለማስቻል በቂ ቅድመ-ዝግጅት መደረጉን ገልጸዋል። የበአሉን ፍፁም ሰላማዊነትን ለማረጋገጥ የተቀናጀ ስራ እየተካሄደ ስለመሆኑ ያመላከቱት ምክትል ኮሚሽነር ነስሪ የመስቀል ደመራ በሚከበርበትና በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ቋሚ፣ ተንቀሳቃሽና ስውር የፀጥታ አካላት መመደቡንም ጨምረው ገልፀዋል።

Selam, ለሰላም, ዜና

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ሐኪም ወረዳ፣ አሚር ኑር ወረዳ ፣አባድር ወረዳ ፣ ድሬ ጠያራ ወረዳ ፣ ሸንኮር ወረዳ እና ኤረር ወረዳ የአብሮነት ቀን ተከብሯል

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ሐኪም ወረዳ፣ አሚር ኑር ወረዳ ፣አባድር ወረዳ ፣ ድሬ ጠያራ ወረዳ ፣ ሸንኮር ወረዳ እና ኤረር ወረዳ የአብሮነት ቀን ተከብሯል በሐኪም ወረዳ፣ አሚር ኑር ወረዳ ፣አባድር ወረዳ ፣ ድሬ ጠያራ ወረዳ ፣ ሸንኮር ወረዳ እና ኤረር ወረዳ በህዝቦች መካከል አብሮነትን በማጠናከር ሐገረ መንግሰት ግንባታን ለማስቀጠል እዲያስችል ከላይ በተጠቀሱትአምስት

Scroll to Top