Selam

Selam

በዛሬው እለት የግንባታ ሂደታቸው የተጠናቀቁ ቤቶችን እና የትምህርት ቁሳቁሶችን ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስረክበናል።

በዛሬው እለት የግንባታ ሂደታቸው የተጠናቀቁ ቤቶችን እና የትምህርት ቁሳቁሶችን ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስረክበናል። በቀጣይም ይህን መሰል ሰው ተኮር ስራዎችን አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እየገለጽኩ ለዚህ ስራ ውጤታማነት አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት በሙሉ ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ።

Selam, ለሰላም, ዜና

በኮሪደር ልማት ስራው የተመዘገበው ውጤት በተሻለ ፍጥነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ርብርብ ይደረጋል- አቶ ኦርዲን በድሪ

ሀረር ነሀሴ 20/2016(ሀክመኮ):- በሀረሪ ክልል በኮሪደር ልማት ስራ የተመዘገቡ ውጤቶች በተሻለ ፍጥነት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ርብርብ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የሀረር ከተማን ስትራቴጂክ የልማት እቅድ ለመምራት ከተቋቋመው ግብረሃይል ጋር በከተማው እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች ላይ መክረዋል። በመድረኩም እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን በተመለከተ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት

Selam, ለሰላም, በጎ ፈቃድ, ዜና

በሀረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ መርሀ ግብር የታደሱና የተገነቡ 4 የአቅመ ደካማ ወገኖች መኖሪያ ቤቶች ተመርቀው ለተጠቃሚዎች ታላልፎ ተሰጠ

በሀረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ መርሀ ግብር የታደሱና የተገነቡ 4 የአቅመ ደካማ ወገኖች መኖሪያ ቤቶች ተመርቀው ለተጠቃሚዎች ታላልፎ ተሰጠ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በክረምት በጎ ፍቃድ ስራ በ3 ወረዳዎች የአቅመ ደካማ ወገኖች የታደሱና የተገነቡ 4 የመኖሪያ ቤቶችን በማስመርቅ የሐረር ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ምክትል ፕሬዝዳንት ወይዘሮ ሮዛ ኡመር በተገኙበት ለተጠቃሚዎች ርክክብ አደርጉዋል።

Selam, ዜና

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል። መስተዳድር ምክር ቤቱ በዋናነትም በክልሉ የምግብ ስርዓትና ስርዓተ-ምግብ ምክር ቤት ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ ላይ በሰፊው ተወያይቶ አፅድቋል። በተለይም ደንቡ በአመጋገብ ሥርዓት የሚደርሰውንና በምግብ መዛባት ምክንያት በህብረተሰቡ ጤና ላይ የሚያጋጥመውን ጉዳት ለመቅረፍ በተለይም በህፃናት ላይ የሚከሰት መቀንጨርና የመቀጨጭ ችግርን ለመቀነስ

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

“የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዟችን ” በሚል መሪ ሀሳብ በልሳነ ብልጽግና መጽሔት ዕትም ዙሪያ የጋራ ውይይት መድረክ ተካሄደ።

በዛሬው እለት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አና የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ የማሰረታዊ ደርጅት አመራሮችና ሰራተኞች “የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዟችን “በሚል መሪ ሀሳብ በልሳነ ብልጽግና መጽሔት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ የመወያያ ጽሁፍ አቅርበው በዝርዝር ተወያይተዋል። በመድረኩ በዋናነትም የተቋማትን አቅም በማሳደግ የማህበረሰብ ተሳትፎና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት

Selam

በክልሉ የ2016 በጀት አመት የመንግስት እና የፓርቲ ሥራዎች እቅድ አፈፃፀምና የ2017 እቅድ ዝግጅት ግምገማ መካሄድ ጀመረ

ሀረር ሀምሌ 16/2016(ሀክመኮ):- በሀረሪ ክልል የ2016 በጀት አመት የመንግስት እና የፓርቲ ሥራዎች እቅድ አፈፃፀምና የ2017 እቅድ ዝግጅት ግምገማ መካሄድ ጀመረ የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ሮዛ ኡመር በመድረኩ መክፈቻ ላይ እንደገለፁት መድረኩ በ2016 በጀት አመት የተሰሩ የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች የሚገመገሙበት ነው። በ2016 በጀት አመት ለመፈፀም ከታቀዱት የልማት፣ የመልካም አስተዳደር እና የሰላም ስራዎች አንፃር አበረታች

Selam, ለሰላም, ዜና

በሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊሳዊ አገልግሎት አባላት በሀረር ከተማ አራተኛ የገብርኤል በአል የሚከበርበትን ስፍራን አፅድተዋል።

በሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊሳዊ አገልግሎት አባላት በሀረር ከተማ አራተኛ የገብርኤል በአል የሚከበርበትን ስፍራን አፅድተዋል። በሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊሳዊ አገልግሎት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ግሩም ውብሸት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ከማህበረሰብ አቀፍ ፖሊሳዊ አገልግሎት አባላት ጋር በመተባበር በሀረር ከተማ አራተኛ የሚገኘው የቁልቢ ገብርኤል አመታዊ የንግስ በአል የሚከበርበትን ስፍራ ማፅዳታቸውን ገልፀዋል። በተመሳሳይም የሰላም አደረጃጀቶቹ በሀረር

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች

በክልሉ በያዝነው የበጀት አመት የህዝቡን ፍላጎት መሠረት ያደረጉ የልማት ስራዎች በትኩረት ይሰራል:- አቶ ኦርዲን በድሪ

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ በ2017 በጀት ዓመት ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎችን በሚመለከት እንዳሉት የገቢ መሰረት በማስፋት ገቢን አሟጦ ለመሰብሰብ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ገልፀዋል። በክልሉ የቱሪዝም ልማት ስራዎች እንዲጠናከሩ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣል ብለዋል። በጤና አገልግሎት፣ በትምህርት ጥራት ፣ እንዲሁም በግብርና ዘርፎ ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ስራ በልዩ ትኩረት ይከናወናል ብለዋል። በከተማው የተጀመረው የኮሪደር

Scroll to Top