በጎ ፈቃድ

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, በጎ ፈቃድ, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

አመራሩ የአገልጋይነት መንፈስ በመላበስ የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ መስራት ይገባል-አቶ ኦርዲን በድሪ

ሀረር ጥቅምት 8/2017(ሀክመኮ):- በየደረጃው ያለው አመራር የአገልጋይነት መንፈስን ተላብሶ የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ ሊሰራ እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በሀረሪ ክልል “የህልም ጉልበት ለዕምርታዊ እድገት” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ዙር ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በስልጠናው መዝጊያ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት […]

Selam, ለሰላም, በጎ ፈቃድ, ዜና

የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ኃላፊነታችንን ለመወጣት ቃላችንን በማደስ መሆን አለበት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን አከባበር

በዓሉ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሀሳብ በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሲከበር የብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል በየዓመቱ መከበሩ ለብሔራዊ አንድነት፣ ለሉዓላዊነትና ለኢትዮጵያ ከፍታ ቀጣይነት ብሔራዊ መነቃቃትን ለመፍጠር ትልቅ ትርጉም እንደሚኖረው የተናገሩት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አት ቶፊቅ መሀመድ ለሀገርና ለሰንደቅ ዓላማ ያለንን እውነተኛ ክብርና ፍቅር ሁላችንም የምንገልፅበትና በሰንደቅ ዓላማ

Selam, ለሰላም, በጎ ፈቃድ, ዜና

በሐረሪ ክልል የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ “የመስቀል ደመራ በዓል በማስመልከት የፅዳት መርሃ ግብር ተከናወነ

የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሰራተኞች ፣የፖሊስ ኮሚሽን አባላት ፣የወረዳ ሰላም አደረጃጀቶች፣ የሀይማኖት አባቶች በጋራ በመሆን የሀረርን የአብሮነት እሴት በሚገልፅ መልኩ የዘንድሮው የመስቀል ደመራ በዓል በሚከበርበት ቦታ የፅዳት ዘመቻ አካሂደዋል። በዚህ የጽዳት ዘመቻ ላይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች ከሙስሊም እምነት አባቶችና ወንድሞች ፣ከፕሮቴስታንት እምነት አባቶች በጋራ የመስቀል ደመራ በአል ሀይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር መልካም ምኞታቸውን በመግለፅ

Selam, ለሰላም, በጎ ፈቃድ, ዜና

በሀረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ መርሀ ግብር የታደሱና የተገነቡ 4 የአቅመ ደካማ ወገኖች መኖሪያ ቤቶች ተመርቀው ለተጠቃሚዎች ታላልፎ ተሰጠ

በሀረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ መርሀ ግብር የታደሱና የተገነቡ 4 የአቅመ ደካማ ወገኖች መኖሪያ ቤቶች ተመርቀው ለተጠቃሚዎች ታላልፎ ተሰጠ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በክረምት በጎ ፍቃድ ስራ በ3 ወረዳዎች የአቅመ ደካማ ወገኖች የታደሱና የተገነቡ 4 የመኖሪያ ቤቶችን በማስመርቅ የሐረር ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ምክትል ፕሬዝዳንት ወይዘሮ ሮዛ ኡመር በተገኙበት ለተጠቃሚዎች ርክክብ አደርጉዋል።

Scroll to Top