በሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ሁነቶች ማክበር ጀመረ ።
በሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ሁነቶች ማክበር ጀመረ ። የሐረሪ ክልልብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ” በህብር ወደ ኢትዮጽያ ልዕልና ” በሚል መሪ ሃሳብ የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች ማክበር ጀምረዋል ። በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ፓርቲው በአምስት አመታት ውስጥ ያስመዘገባቸው የለውጥ […]