የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከሰላም ሚኒስቴር ከመጡ አመራሮች ጋር ውይይት አደረገ
መስከረም 30/2017 በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከሰላም ሚኒስቴር ከመጡ አመራሮች ጋር በሀገር ደረጃ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በተካሔደው 7ኛው የፀጥታ አካላት የምክክር መድረክ የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም የእምርታ ዘመን እናደርገዋለን በሚለው መሰረተ-ሀሳብ ላይ መግባባት ላይ መደረሱ ይታወቃል ሰለሆነም መግባቢያውን መሰረት በማድረግ በክልላችን በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከሰላም ሚኒስቴር ከመጡ አመራሮች ጋር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ […]