ዜና

Selam, ለሰላም, ዜና

በኮሪደር ልማት ስራው የተመዘገበው ውጤት በተሻለ ፍጥነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ርብርብ ይደረጋል- አቶ ኦርዲን በድሪ

ሀረር ነሀሴ 20/2016(ሀክመኮ):- በሀረሪ ክልል በኮሪደር ልማት ስራ የተመዘገቡ ውጤቶች በተሻለ ፍጥነት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ርብርብ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የሀረር ከተማን ስትራቴጂክ የልማት እቅድ ለመምራት ከተቋቋመው ግብረሃይል ጋር በከተማው እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች ላይ መክረዋል። በመድረኩም እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን በተመለከተ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት […]

Selam, ለሰላም, በጎ ፈቃድ, ዜና

በሀረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ መርሀ ግብር የታደሱና የተገነቡ 4 የአቅመ ደካማ ወገኖች መኖሪያ ቤቶች ተመርቀው ለተጠቃሚዎች ታላልፎ ተሰጠ

በሀረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ መርሀ ግብር የታደሱና የተገነቡ 4 የአቅመ ደካማ ወገኖች መኖሪያ ቤቶች ተመርቀው ለተጠቃሚዎች ታላልፎ ተሰጠ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በክረምት በጎ ፍቃድ ስራ በ3 ወረዳዎች የአቅመ ደካማ ወገኖች የታደሱና የተገነቡ 4 የመኖሪያ ቤቶችን በማስመርቅ የሐረር ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ምክትል ፕሬዝዳንት ወይዘሮ ሮዛ ኡመር በተገኙበት ለተጠቃሚዎች ርክክብ አደርጉዋል።

Selam, ዜና

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል። መስተዳድር ምክር ቤቱ በዋናነትም በክልሉ የምግብ ስርዓትና ስርዓተ-ምግብ ምክር ቤት ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ ላይ በሰፊው ተወያይቶ አፅድቋል። በተለይም ደንቡ በአመጋገብ ሥርዓት የሚደርሰውንና በምግብ መዛባት ምክንያት በህብረተሰቡ ጤና ላይ የሚያጋጥመውን ጉዳት ለመቅረፍ በተለይም በህፃናት ላይ የሚከሰት መቀንጨርና የመቀጨጭ ችግርን ለመቀነስ

ለሰላም, ዜና

ከተማውን ለነዋሪው ብሎም ለጎብኚዎች የተመቸ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው:- ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ

ሀረር ሀምሌ 11/2016(ሀክመኮ):- የሀረር ከተማን ለነዋሪው ብሎም ለጎብኚዎች የተመቸ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ከከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ጋር በመሆን የክረምት በጎ ፈቃድ ስራን አስጀምረዋል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በክልሉ ለ 5 መቶ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ፤ ለከተማ ውበት

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

“የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዟችን ” በሚል መሪ ሀሳብ በልሳነ ብልጽግና መጽሔት ዕትም ዙሪያ የጋራ ውይይት መድረክ ተካሄደ።

በዛሬው እለት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አና የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ የማሰረታዊ ደርጅት አመራሮችና ሰራተኞች “የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዟችን “በሚል መሪ ሀሳብ በልሳነ ብልጽግና መጽሔት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ የመወያያ ጽሁፍ አቅርበው በዝርዝር ተወያይተዋል። በመድረኩ በዋናነትም የተቋማትን አቅም በማሳደግ የማህበረሰብ ተሳትፎና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት

Selam, ለሰላም, ዜና

በሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊሳዊ አገልግሎት አባላት በሀረር ከተማ አራተኛ የገብርኤል በአል የሚከበርበትን ስፍራን አፅድተዋል።

በሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊሳዊ አገልግሎት አባላት በሀረር ከተማ አራተኛ የገብርኤል በአል የሚከበርበትን ስፍራን አፅድተዋል። በሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊሳዊ አገልግሎት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ግሩም ውብሸት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ከማህበረሰብ አቀፍ ፖሊሳዊ አገልግሎት አባላት ጋር በመተባበር በሀረር ከተማ አራተኛ የሚገኘው የቁልቢ ገብርኤል አመታዊ የንግስ በአል የሚከበርበትን ስፍራ ማፅዳታቸውን ገልፀዋል። በተመሳሳይም የሰላም አደረጃጀቶቹ በሀረር

ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

የገብርኤል አመታዊ የንግስ በአል በሰላም መጠናቀቁ ተገለፀ

የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ እንደገለፁት በቁልቢ ገብርኤል ከተከበረው አመታዊ የንግስ በአል በተጨማሪ በሀረር ከተማ አራተኛ ገብርኤል የተከበረው በአልም ፍፁም ሰላም በሰፈነበት መልኩ ተከብሮ በሰላም መጠናቀቁን ጠቁመዋል። በአሉ በሰላም መጠናቀቁ ሀረር የሰላም፣ የፍቅርና የመቻቻል ከተማ መሆኗና ህዝቦቿም ሰላም ወዳድ መሆናቸውን አንዱ ማሳያ ነው ብለዋል። በአሉ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉት

ለሰላም, ዜና

በሀረሪ ክልል የተጀመረው አገራዊ ምክክር ቀጥሎ እየተካሄደ ይገኛል።

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀረሪ ክልል የጀመረው አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት አሁንም ቀጥሎ እየተካሄደ ይገኛል። ኮሚሽኑ ባለፉት 3 ቀናት የወረዳ ተወካዮችን በማወያየት አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደቱን ያጠናቀቀ ሲሆን በዛሬው ዕለት ሁተኛ ዙር አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደቱን አስጀምሯል። እየተካሄደ በሚገኘው አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት የህብረተሰብ ተወካዮች፣ የፓለቲካ ፓርቲዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ የመንግስት አካላት እንዲሁም የማህበራትና ተቋማት ተወካዮች እየተሳተፉ ይገኛል።

ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና

የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በማጎልበት የክልሉን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ርብርብ ይደረጋል- አቶ ጌቱ ወዬሳ

የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በማጎልበት የክልሉን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ርብርብ ይደረጋል- አቶ ጌቱ ወዬሳ የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በማጎልበት የክልሉን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ርብርብ እንደሚደረግ የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት ለውጥ አምጭ እሳቤዎችን በመላበስና በመተግበር ፣ የህዝቡን የአብሮነት እና

Scroll to Top