በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ10ኛ ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር ተደረገ
በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ10ኛ ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር ተደረገ በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ10ኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ወጣቶች የቆይታ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ ወጣቶች የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የሽኝት መርሃ ግብር አደረገ፡፡ በመርሃ ግብሩ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ የ10ኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ወጣቶች በነበራቸው ቆይታ […]