የሰላም እና ደህንነት

Selam, ለሰላም, መግለጫዎች, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

“የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዟችን ” በሚል መሪ ሀሳብ በልሳነ ብልጽግና መጽሔት ዕትም ዙሪያ የጋራ ውይይት መድረክ ተካሄደ።

በዛሬው እለት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አና የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ የማሰረታዊ ደርጅት አመራሮችና ሰራተኞች “የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዟችን “በሚል መሪ ሀሳብ በልሳነ ብልጽግና መጽሔት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ የመወያያ ጽሁፍ አቅርበው በዝርዝር ተወያይተዋል። በመድረኩ በዋናነትም የተቋማትን አቅም በማሳደግ የማህበረሰብ ተሳትፎና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት […]

ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

የገብርኤል አመታዊ የንግስ በአል በሰላም መጠናቀቁ ተገለፀ

የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ እንደገለፁት በቁልቢ ገብርኤል ከተከበረው አመታዊ የንግስ በአል በተጨማሪ በሀረር ከተማ አራተኛ ገብርኤል የተከበረው በአልም ፍፁም ሰላም በሰፈነበት መልኩ ተከብሮ በሰላም መጠናቀቁን ጠቁመዋል። በአሉ በሰላም መጠናቀቁ ሀረር የሰላም፣ የፍቅርና የመቻቻል ከተማ መሆኗና ህዝቦቿም ሰላም ወዳድ መሆናቸውን አንዱ ማሳያ ነው ብለዋል። በአሉ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉት

ለሰላም, የሰላም እና ደህንነት

“ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው “

“ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው “ የኢትዮጵያ ታሪክ ዋነኛ መሠረቱ ወታደር ነው አይተኬ ህይወቱን ገብሮ ሀገርና ትውልድ ያጸናል፤ ከሠፈርና ከመንደር የተሻገረ የላቀ አላማ እና መስዋዕትነት የያዘ ሠራዊት ሀገርን ይታደጋል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት በየደረጃው የገጠመው ፈተና የተሻለ ደረጃና አቅም ያለው ሆኖ ዳግም እንዲፈጠር አስችሎታል፤ ይህን አቅሙን በመጠቀም በበለጠ ፍቅርና ታማኝነት ሊያገለግል ይገባል። የሀገር

Scroll to Top