በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ህገ ወጥ እንቅስቃሴን ከመቆጣጠር አንፀር ከፀጥታው አካል ጋር ውይይት ተደረገ፡፡

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በሐረሪ ክልል የተጀመረውን ከፍተኛ የለውጥ እንቅስቃሴ ከዳር ለማድረስ ህዝብን ከአደጋ እና ስጋት የመጠበቅ፣ የህግ የበላይነትን ከማስፈን አንፃር ከፖሊስ ኮሚሽን ፣ከወረዳ ፀጥታ አስተባባሪዎች ፣ ከወረዳ የሚሊሻ ዲስክ ከወረዳ ጣቢያ አዛዦች በተገኙበት ውይይት ተደርጓል በመነርሃ ግበሩ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሀላፊ ኮሚሽነር ነስሪ ዘከርያ ፣የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣንና የደንብ ማስከበር ሀላፊ አቶ ጀማል አህመድ የተገኙና በቀጣይ መሰራት ያለባቸውን የህግ ማስከበር ስራወቆች በቅንጅት መስራ እንደሚገባ አቅጣጫ በተለይ ለፀጥታ ስጋት የሚሆኑ ግለሰቦችን ፣ ኑሯቸውን ጎዳና አድርገው ሚኖሩ ፣ፀጉረ ልውጦችን በትኩርት በመለየት ህገ ወጥ እንቅስቃሴዎችን ትኩረት ሰጥተን መስራት አለብን በማለት የቀጣይ የስራ አቅጣጫ ለፀትታ አካሉ በመስጠት መርሃ ግብሩ ተጠናቋል፡፡

ሰላም ለሁሉም!!!

ሁሉም ለሰላም!!!

የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኮሙኒኬሽን

+7

All reactions:

50Eliyas Abdurhman, Ahmed Mohammed Abdukrim Ali and 48 others

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top