በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የህገ የበላይነትን ከማስጠበቅ አንፃር ሰላም ከሌሊት የባጃጅ አሽከርካሪዎች ጋር ውይይት ተደረገ፡፡

በመርሃ ግበሩ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ ፣የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣንና የትራፊክ ክፍል ውጭ ቁጥጥር ዲቪዥን ኃላፊ ኮማንደር ሙክታር አብዶሽ የተገኙና በቀጣይ የሰላም ሌሊት ታክሲ አገልግሎት ሰጪ አሽከርካሪዎችን በፀጥታ ዙሪያ ህዝብን ከአደጋ እና ስጋት የመጠበቅ፣ የህግ የበላይነትን ከማስፈን አንፃር ከሌሊት የባጃጅ አሽከርካሪዎች (ሰላም የሌሊት ታክሲ አገልግሎት ሰጪ አሽከርካሪዎች ) ጋር ለፀጥታው አካል ተባባሪ እንዲሆኑና

ለፀጥታው አካል ተባባሪ በመሆን የክልላችንን ሰላም ማስጠበቅ እንደሚገባ በማስገንዘብ በተለይ ለፀጥታ ስጋት የሚሆኑ ሁኔታዎችን መረጃ በመስጠት እና በመጠቆም ፣ፀጉረ ልውጦችን ፣ፀረ ሰላም ኃይሎችን እንዲሁም ማንኛውም ህገ ወጥ ተግባሮችን ከፀጥታ መዋቅሩ ጎን በመቆም በኩላቸውን አስተዋፅኦ በማድረግ ለህዝቡ ሰላማዊ ትራንስፖርት አገለ፤ጎሎት ከመስጠት ጎን ለጎን ለፀጥታ መዋቅሩ ተባባሪ እንዲሆኑ አቅጣጫ የተሰጠበት መርሃ ግብርን በጋራ መግባት ማጠናቀቅ ተችሏል፡፡

ሰላም ለሁሉም!!!

ሁሉም ለሰላም!!!

የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኮሙኒኬሽን

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top