August 2024

ለሰላም, ዜና

የአረንጓዴ አሻራ መርዐ-ግብር የምግብ ሉአላዊነትን ለማረጋገጥ ያለው ፋይዳ የጎላ ነው:- ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ

የአረንጓዴ አሻራ መርዐ-ግብር የምግብ ሉአላዊነትን ለማረጋገጥ ያለው ፋይዳ የጎላ ነው:- ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪን ጨምሮ የክልሉ ክፍተኛ የስራ ሐላፊዎችና ነዋሪዎች በኤረር ወረዳ ጀበርቲ ተራራ ላይ በመገኘት አሻራቸውን አኑረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኦርዲን በድሪ በወቅቱ እንደገለፁት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የምግብ ሉአላዊነትን ለማረጋገጥ ያለው ፋይዳ የጎላ ነው ብለዋል ። […]

ለሰላም, ዜና

በዛሬው እለት በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብራችንን በሀረሪ ክልል 350,000 ችግኞችን በመትከል አስጀምረናል።

በዛሬው እለት በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብራችንን በሀረሪ ክልል 350,000 ችግኞችን በመትከል አስጀምረናል። የክልላችን ህዝብ ምንም ልዩነት ሳይገድበው በማለዳ በነቂስ ወጥቶ በተከላው ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ!

Selam, ለሰላም, የሰላም እና ደህንነት

አጠቃላይ የፀጥታ ስራና የክረምት በጎ አገልግሎት መርሐ ግብር ከሐምሌ 1 እስከ ነሀሴ 15/2016 ያለው የሥራ አፈፃፀም ተገመገመ

የሐረሪ ክልል የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ በተገኙበት ከክልል የተመደቡ ባለሞያዎች ፣የዘጠኙም ወረዳ የሰላምና ፀጥታ አስተባባሪ እና ሚሊሻ ዴስክ አጠቃላይ የፀጥታው ስራ እና የክረምት በጎ አገልግሎት መርሐ ግብር ከሐምሌ 1 እስከ ነሀሴ 15/2016 ያለው የሥራ አፈፃፀም በተሰጠው ቼክ ሊስት መሠረት የነበሩ ጠንካራ ጎን የታዩ ክፍተቶችን ተገምግመዋል። እንዲሁም በቀጣይ በታዪ ክፍተቶች ላይ ትኩረት

Peace, Selam

The Hariri Regional Government Council discussed various issues and passed a decision

The Hariri Regional Government Council discussed various issues and passed a decisionIn its regular meeting held by the Hariri Regional Government Council (Cabinet), it discussed various issues and passed a decision.The Government Council discussed and approved a draft regulation mainly to determine the coordination, protection and operational system of infrastructure works.It has been mentioned that

Peace

Harari Region Peace and Security Administration Office held a discussion with the employees about the 2017 service delivery and good management plan.

Today, the Harari Region Peace and Security Administration Office presented a short plan for the 2017 service delivery and peace good governance plan with the office staff and held a discussion.During the discussion, Mr. Tofiq Mohammed, who presented the document in writing, presented the gaps and findings regarding the implementation of the 2016 plan of

Selam

Hello world!

Welcome to WordPress. This is your first post. Edit or delete it, then start writing!

Scroll to Top