26 August 2024

ለሰላም, ዜና

በዛሬው እለት በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብራችንን በሀረሪ ክልል 350,000 ችግኞችን በመትከል አስጀምረናል።

በዛሬው እለት በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብራችንን በሀረሪ ክልል 350,000 ችግኞችን በመትከል አስጀምረናል። የክልላችን ህዝብ ምንም ልዩነት ሳይገድበው በማለዳ በነቂስ ወጥቶ በተከላው ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ!

Selam, ለሰላም, የሰላም እና ደህንነት

አጠቃላይ የፀጥታ ስራና የክረምት በጎ አገልግሎት መርሐ ግብር ከሐምሌ 1 እስከ ነሀሴ 15/2016 ያለው የሥራ አፈፃፀም ተገመገመ

የሐረሪ ክልል የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ በተገኙበት ከክልል የተመደቡ ባለሞያዎች ፣የዘጠኙም ወረዳ የሰላምና ፀጥታ አስተባባሪ እና ሚሊሻ ዴስክ አጠቃላይ የፀጥታው ስራ እና የክረምት በጎ አገልግሎት መርሐ ግብር ከሐምሌ 1 እስከ ነሀሴ 15/2016 ያለው የሥራ አፈፃፀም በተሰጠው ቼክ ሊስት መሠረት የነበሩ ጠንካራ ጎን የታዩ ክፍተቶችን ተገምግመዋል። እንዲሁም በቀጣይ በታዪ ክፍተቶች ላይ ትኩረት

Scroll to Top