በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ህገ ወጥ እንቅስቃሴን ከመቆጣጠር አንፀር ከፀጥታው አካል ጋር ውይይት ተደረገ፡፡
በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በሐረሪ ክልል የተጀመረውን ከፍተኛ የለውጥ እንቅስቃሴ ከዳር ለማድረስ ህዝብን ከአደጋ እና ስጋት የመጠበቅ፣ የህግ የበላይነትን ከማስፈን አንፃር ከፖሊስ ኮሚሽን ፣ከወረዳ ፀጥታ አስተባባሪዎች ፣ ከወረዳ የሚሊሻ ዲስክ ከወረዳ ጣቢያ አዛዦች በተገኙበት ውይይት ተደርጓል በመነርሃ ግበሩ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሀላፊ ኮሚሽነር ነስሪ ዘከርያ ፣የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣንና የደንብ ማስከበር […]