የሰላም እና ደህንነት

Peace, Selam, ለሰላም, የሰላም እና ደህንነት

በሐረሪ ክልል መኸር እርሻ እስካሁን 11 ሺህ 774 ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል

በሐረሪ ክልል የመኸር እርሻ ወቅት እስካሁን 11 ሺህ 774 ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሮዛ ኡመር እንደገለፁት በክልሉ በተለይም በአሁኑ ወቅት ፆም ሲያድር የቆየ መሬት ጥቅም ላይ እንዲውል በማድረግ ጭምር ምርታማነትን በማሳደግ ከተረጂነት ለመላቀቅ በቁርጠኝነት እየተሰራ ይገኛል። ለዚህም የማዳበሪያ፣ የዘርና ሌሎች የግብርና […]

Peace, Selam, የሰላም እና ደህንነት

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የህገ የበላይነትን ከማስጠበቅ አንፃር ሰላም ከሌሊት የባጃጅ አሽከርካሪዎች ጋር ውይይት ተደረገ፡፡

በመርሃ ግበሩ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ ፣የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣንና የትራፊክ ክፍል ውጭ ቁጥጥር ዲቪዥን ኃላፊ ኮማንደር ሙክታር አብዶሽ የተገኙና በቀጣይ የሰላም ሌሊት ታክሲ አገልግሎት ሰጪ አሽከርካሪዎችን በፀጥታ ዙሪያ ህዝብን ከአደጋ እና ስጋት የመጠበቅ፣ የህግ የበላይነትን ከማስፈን አንፃር ከሌሊት የባጃጅ አሽከርካሪዎች (ሰላም የሌሊት ታክሲ አገልግሎት ሰጪ አሽከርካሪዎች ) ጋር

Selam, ለሰላም, ዜና, የሰላም እና ደህንነት

Work worth more than 114 million birr has been done in Harari region with goodwill in winter – Mr. Getu Woyesa

Head of the Prosperity Party office, Mr. Getu Woyesa, said that over 114 million birr worth of voluntary work has been done in Harari region in the last three months, benefiting the low-income community.Regarding the winter volunteer activities carried out in the last three months, the head said that volunteer activities in the region are

Selam, ለሰላም, የሰላም እና ደህንነት

አጠቃላይ የፀጥታ ስራና የክረምት በጎ አገልግሎት መርሐ ግብር ከሐምሌ 1 እስከ ነሀሴ 15/2016 ያለው የሥራ አፈፃፀም ተገመገመ

የሐረሪ ክልል የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ በተገኙበት ከክልል የተመደቡ ባለሞያዎች ፣የዘጠኙም ወረዳ የሰላምና ፀጥታ አስተባባሪ እና ሚሊሻ ዴስክ አጠቃላይ የፀጥታው ስራ እና የክረምት በጎ አገልግሎት መርሐ ግብር ከሐምሌ 1 እስከ ነሀሴ 15/2016 ያለው የሥራ አፈፃፀም በተሰጠው ቼክ ሊስት መሠረት የነበሩ ጠንካራ ጎን የታዩ ክፍተቶችን ተገምግመዋል። እንዲሁም በቀጣይ በታዪ ክፍተቶች ላይ ትኩረት

Scroll to Top