Peace

Peace, Selam, ለሰላም, የሰላም እና ደህንነት

በሐረሪ ክልል መኸር እርሻ እስካሁን 11 ሺህ 774 ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል

በሐረሪ ክልል የመኸር እርሻ ወቅት እስካሁን 11 ሺህ 774 ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሮዛ ኡመር እንደገለፁት በክልሉ በተለይም በአሁኑ ወቅት ፆም ሲያድር የቆየ መሬት ጥቅም ላይ እንዲውል በማድረግ ጭምር ምርታማነትን በማሳደግ ከተረጂነት ለመላቀቅ በቁርጠኝነት እየተሰራ ይገኛል። ለዚህም የማዳበሪያ፣ የዘርና ሌሎች የግብርና […]

Peace, Selam, ለሰላም, ዜና

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ህገ ወጥ እንቅስቃሴን ከመቆጣጠር አንፀር ከፀጥታው አካል ጋር ውይይት ተደረገ፡፡

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በሐረሪ ክልል የተጀመረውን ከፍተኛ የለውጥ እንቅስቃሴ ከዳር ለማድረስ ህዝብን ከአደጋ እና ስጋት የመጠበቅ፣ የህግ የበላይነትን ከማስፈን አንፃር ከፖሊስ ኮሚሽን ፣ከወረዳ ፀጥታ አስተባባሪዎች ፣ ከወረዳ የሚሊሻ ዲስክ ከወረዳ ጣቢያ አዛዦች በተገኙበት ውይይት ተደርጓል በመነርሃ ግበሩ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሀላፊ ኮሚሽነር ነስሪ ዘከርያ ፣የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣንና የደንብ ማስከበር

Peace, Selam, የሰላም እና ደህንነት

በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የህገ የበላይነትን ከማስጠበቅ አንፃር ሰላም ከሌሊት የባጃጅ አሽከርካሪዎች ጋር ውይይት ተደረገ፡፡

በመርሃ ግበሩ የተገኙት የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ ፣የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣንና የትራፊክ ክፍል ውጭ ቁጥጥር ዲቪዥን ኃላፊ ኮማንደር ሙክታር አብዶሽ የተገኙና በቀጣይ የሰላም ሌሊት ታክሲ አገልግሎት ሰጪ አሽከርካሪዎችን በፀጥታ ዙሪያ ህዝብን ከአደጋ እና ስጋት የመጠበቅ፣ የህግ የበላይነትን ከማስፈን አንፃር ከሌሊት የባጃጅ አሽከርካሪዎች (ሰላም የሌሊት ታክሲ አገልግሎት ሰጪ አሽከርካሪዎች ) ጋር

Peace, Selam

The Hariri Regional Government Council discussed various issues and passed a decision

The Hariri Regional Government Council discussed various issues and passed a decisionIn its regular meeting held by the Hariri Regional Government Council (Cabinet), it discussed various issues and passed a decision.The Government Council discussed and approved a draft regulation mainly to determine the coordination, protection and operational system of infrastructure works.It has been mentioned that

Peace

Harari Region Peace and Security Administration Office held a discussion with the employees about the 2017 service delivery and good management plan.

Today, the Harari Region Peace and Security Administration Office presented a short plan for the 2017 service delivery and peace good governance plan with the office staff and held a discussion.During the discussion, Mr. Tofiq Mohammed, who presented the document in writing, presented the gaps and findings regarding the implementation of the 2016 plan of

Scroll to Top